አንዲት ጎበዝ ዘፋኝ ልጆ አብቃልን በልጅነቷ ወልዳ ካለ አባቱ ታሳድገዋለች። አብቃል ከእናቱ ገላ ጋር ምንም ሳያጣ ያድጋል፣ የዘፈን ፍቅሯንም ይጋራል ግን እህት እና ወንድም በመፈለጉ እናቱን ያስቸግራታል። ስለዚህም ገላም ለአብቃል ብላ ሙዚቃ ፍቅር ያላቸው ሁለት ሴት እና ወንድ ልጆችን ከጉዲፈቻ ወስዳ አብራ ማሳደግ ትጀምራለች። እህቱን በማፍቀሩ አብቃል ከእናቱ እና ወንድሙ ጋር ይጣላል።
Convenience means managing your DStv account in the palm of your hand. Download the myDStv app
DStv offers a wide range of packages to suit your needs.
Watch the best in local on any device today!
Get DStv today for captivating dramas, movies, thrilling sporting moments and breaking news.